Statement from Concerned Ethiopians

 

Promoting civil public discourse, fighting misinformation and anti-Ethiopia propaganda.

Concerned Ethiopians (CE) is conceived and formed by ‘concerned Ethiopians’ to contribute to constructive public dialogue on how Ethiopian society in unison can best focus its intellectual, social and material resources to create sustainable peace and human security that can help the country put itself on a path of self-reliant development and transformation.

Concerned Ethiopians will exert genuine effort to address the gap in direct citizens-government dialogue, truthful understanding and accountability between citizens and their government.

It will also strive to help fill the gap in the government's efforts in information dissemination, public relations internationally, as well as facilitate in strengthening bilateral collaboration.

In addition, CE will work with civil society groups inside and outside of Ethiopia, to promote truthful information and positive images of Ethiopia and to counter falsehoods and anti-Ethiopia propaganda by the country's detractors.

(Press Statement in PDF - English)

 

የአቋም መግለጫ - ከተቆርቋሪ ኢትዮጵያውያን

 

ተቆርቋሪ ኢትዮጵያውያን (ተኢ) የተጸንሰውና የተመሠረተው በ”ተቆርቋሪ ኢትዮጵያውያን” ሕብረተሰቡ ገንቢ ክርክር፤ ውይይትና  የተዘክሮ መፍትሄ  ባህል ለማዳበር አስትዋጽኦ ለማምጣት፤

ኢትዮጵያውያን እነደ ማሕረሰብ ባሕሉን፤ ጠበብትነቱን፤ ብሔራዊ የኑሮ ስልቱንና ተፈጥሮ ሀብትና እሴቶቹን ተምርኩዞ ዘላቂ ሰላም፤ ጸጥታና ደሕንነት በመፍጠር ራሱን በራሱ የማሳደግና ታዳጊ ለውጦችን ማምጣት  ያስችለዋል በሚል እምነት፤

ተቆርቋሪ ኢትዮጵያውያን በሕዝቡና በመንግሥት እንዲሁም በዜጎች መካከል ያሉትን ክፍተት፤ በቀና ውይይትና በሚያስተማምን አላፊነት የተገነባ ሁኔታ እንዲዳብር  ከፍተኛ ጥረት ለማድረግ፤

እንደዚሁም በመንግሥት በኩል የዜና ማሰራጨትና በዓለም አቀፍ ሕዝባዊ ግንኙነት ያለውን የሂደት ክፍተት ለማጥበብና በመተባበር ለማጠናከርና ለመገንባት ተቆርቋሪ ኢትዮጵያውያን ሙሉ ድጋፉን ለማበርከት፤

በተጨማሪም ተቆርቋሪ ኢትዮጵያውያን (ተኢ) አገር  ውስጥና ውጪ ካሉት የሲቪክ ድርጅቶች ጋር የኢትዮጵያን  ትክክለኛ ገጽና በጎ አመለካከት በማስፋፋት ፤ በአንጻሩም ሃሰት አና ስም አጥፊ ፕሮፓጋንዳ የሚነዙና አገሪቱን ለማጥፋት የሚሠሩትን ለመቋቋም ነው።

(Press Statement in PDF - Amharic)

 

አንዲት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!”