የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም - መግለጫ

 

የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም በኢፌድሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 55/15 መሰረት በበኢ.ፌ.ድ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተቋቋመ ሲሆን በተሻሻለው የተቋሙ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 1142/2011 በተሰጠው ስልጣንና ተግባር መሰረት አሁን በሀገሪቱ ካለው ወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታዎች አንጻር የሚከተለውን ተቋማዊ መግለጫ አውጥቷል።

ሀገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት አመታት በሰሜኑ የሃገራችን ክፍል በነበረው ጦርነት የሀገራችን ህልውና አደጋ ተጋርጦባት የነበረ በመሆኑ ለዲሞክራሲ ተቋማት በተለይ ለኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም በአዋጅ የተሰጠውን ተግባርና ሀላፊነት ለመወጣት አስቸጋሪ ሁኔታዎች ነበሩ። ሆኖም ግን የሁለቱም ወገኖችን ልዩነቶችን በሰላማዊና በድርድር መፍታት መቻላቸው ለዲሞክራሲ ስርዓት መጎልበት እንደ መነሻ ተደርጎ ሊወሰድ ይገባል። ሆኖም ግን የሀገራችን ፖለቲካ ከውስጥና ከውጭ በሚመነጩ ምክንያቶች ከግዜ ወደግዜ መልካቸውንና ቅርጻቸውን እየቀያየሩ እስካሁን ቀጥለዋል። ስለዚህ መንግስት የህግ የበላይነትን የማስከበር እና የዜጎችን ሰላም የመጠበቅ ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባ ግዴታው በመሆኑ ተቋማችን ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ላይ የሚከተለውን መግለጫ አውጥቷል።

 

(ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ። )

 

Deliberate Destruction of Museum, Hospitals, Schools, and Hotels. (2)

Haile Selassie The Pillar of a Modern Ethiopia