ሕገ-መንግስቱን ለማሻሻል ለሚደረገው ሕዝባዊ ውይይት ይጠቅማሉ የምንላቸው ሐሳቦች

(ከሀገር ወዳድ እና ተቆርቋሪ ኢትዮጵያውያን)

 

የአገርን ጉዳይ ለፖለቲከኞች ብቻ መተው ኢትዮጵያን በጣም ጎድቷታል።  ስለዚህ ሀገራችንን ከባሰ ጥፋት ለማዳን ማህበራዊ ድርጅቶችና ዜጎች የመፍትሔ አካል ለመሆን እንድንችል ሕገ-መንግሥቱን ለማሻሻል የሚያገለግሉ ግባዓቶችን የሚያዘጋጅ መድረክ (Forum) ተቆርቋሪ ኢትዮጵያውያን (Concerned Ethiopians) እንዲቋቋም ሐሳብ ያቀርባል።

Deliberate Destruction of Museum, Hospitals, Schools, and Hotels. (2)

Haile Selassie The Pillar of a Modern Ethiopia