Sidebar

“ጨዉ ለራስህ ስትል ጣፍጥ እለበለዚያ ግን ድንጋይ ነዉ ብለዉ ይጥሉሀል።”

“ጨዉ ለራስህ ስትል ጣፍጥ እለበለዚያ ግን ድንጋይ ነዉ ብለዉ ይጥሉሀል።”

የመንግሥት ዋና ተግባርና ሃላፊነት የሕዝብን ጸጥታና ደህንነት መጠበቅ ነው!

የአንድ ሀገር መንግስት ተቀዳሚ እና ዋነኛ ሃላፊነቱ የሚያስተዳድረዉን ሕዝብ ሰላም እና ደህንነት መጠበቅ ሲሆን፡ በአንጻሩ ደግሞ ሕዝብ መንግስት ያወጣውን ሕግ፣ ደንብ እና ስርአት ተከትሎ የመኖር መብትና ግዴታ አለበት። ይህ ሳይሆን ቀርቶ መንግስት የሕዝብን ሰላም እና ደህንነት መጠበቅ ከተሳነዉ፡ መንግስት በሕዝብ ዘንድ የተቸረዉን ቅቡልነት እና አመኔታ ስለሚያጣ የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀረ በመንግስትነቱ እንደማይቀጥል እሙን ነዉ።

በፒዲኤፍ (PDF) ለማንበብ መሉ ፅሁፉን እዚ ይጫኑ።

 

Deliberate Destruction of Museum, Hospitals, Schools, and Hotels. (2)

Haile Selassie The Pillar of a Modern Ethiopia