
“Failed state” refers to a state whose government is unable to perform its two most fundamental functions: it cannot project any meaningful authority over its territory and it cannot protect its national boundaries.

“Failed state” refers to a state whose government is unable to perform its two most fundamental functions: it cannot project any meaningful authority over its territory and it cannot protect its national boundaries.

When the Italian Fascists invaded Ethiopia in the 1930s, they attempted to undermine Ethiopian nationhood by portraying Ethiopia as a colonial state.
ኦነግ ኦነግ የሚሸተዉ ብልጽግና ሊጸዳ ይገባዋል።
(ይበቃል ያረጋል ረታ)
ከአምስት ዓመት በፊት በጉጉት እና ተስፋ ታጅቦ የተጀመረዉ ለዉጥ፣ ከብዙ ዉጣ ዉረድ በኋላ፣ ይዘቱ እና አካሄዱ የበለጠ ግልጥ እየሆነ መጥቷል። በሂደቱም የተረዳነዉ፤ ከዘር ፖለቲካ ስሌት ሳይላቀቅ በጠቅላይ ሚንስትሩ ተወጥኖ የሚቀነቀነዉ መደመር የሚለዉ ጽንሰ ሃሳብ፣ በተጓዳኝ መቀነስን አዝሎ በመምጣቱ የተጠበቀዉን ያህል ዉጤት አላመጣም።


In recent months, it has come to be recognized that male and female activists, prisoners of conscience, and critical journalists in Ethiopia have been sexually abused in detention.

A Kenyan friend of mine, a lawyer and a keen observer of Ethiopian affairs, pointed out that the outcome of the February 3, 2023,
ደሞዝ እየተከፈላቸውና እየተቀለቡ አገር የሚያፈራርሱና ማንነትን ተኮር ያደረገ ጭፍጨፋ የሚፈጽሙ፣ እንዲሁም ህዝብን የሚያፈናቅሉ አዲሶቹ የአገራችን ገዢዎች!
(ዶ/ር) ፈቃዱ በቀለ)
እንደሚታወቀው ማንኛውም ግለሰብ አንድ መስሪያ ቤት ወይም ኩባንያ ውስጥ ተቀጥሮ በሚሰራበት ጊዜ በስራ ቦታው ብቃትነትን ማሳየትና ኃላፊነቱን መወጣት አለበት። ይህ ብቻ ሳይሆን በሚሰራበት መስሪያ ቤት ወይም ኩባንያ ውስጥ ታማኝነት የሚጣልበትና ከመሰል የስራ ባልደረቦቹ ጋር በፀባይ የሚግባባ መሆን አለበት።

እውነተኛ ማንነት ሲገለጥ
(ይበቃል ያረጋል ረታ)
የዛሬ አምስት ዓመት ገደማ ዶ/ር ዐብይ አህመድ በሕዝብ ተዋካዮች ምክር ቤት ቀርበው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራቲክ ሪፓብሊክ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሆነው ሲሾሙ ካደረጉት እስደማሚ ንግግር ጀምሮ፡ በተከታታይ ወራት በሀገር ውስጥ እና በውጭ በመዘዋወር እንዲመሩት በጉጉት ለሚጠብቀው ሕዝባቸው ባሳዩት ትህትና፥ እክብሮት እና ፍቅር በአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ዘንድ ያገኙት ተቀባይነት እና የተቸራቸው መልካም ምኞት በኢትዮጵያ ስነ መንግስት ታሪክ ታይቶና ተሰምቶ አይታወቅም ቢባል ማጋነን አይሆንም።
